ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ

የሐመረ ብርሃን ቅዱስ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃ-ግብር ቦታ፦ 𝟏𝟖𝟒𝟐𝟗 𝐘𝐨𝐮𝐧𝐠 𝐋𝐧, 𝐄𝐥𝐤𝐰𝐨𝐨𝐝, 𝐕𝐀 𝟐𝟐𝟕𝟏𝟖, 𝐔𝐒𝐀 ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 𝟕 ቀን 𝟐𝟎𝟏𝟓 ዓ.ም. ከጠዋቱ 𝟓 ሰዓት ጀምሮ

Exciting news!

A special service will be hosted at Hamere Brihan Saint Abba Samuel Ethiopian Orthodox Tewahido Monastery.Date: September 17Time: 11:00 AMAddress: 18429 Youngs Ln , Elkwood VA 22718.

“ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር”

“ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር” ፤ እግዚአብሔር ለሚሠራው ሥራ ጊዜ አለው።መዝ ፻፲፰÷፻፳፬-፻፳፮ለአመታት በተለያዩ የምስረታ ሂደቶች ውስጥ ያለፈው የሐመረ ብርሀን ቅዱስ አብነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም እንደ እግዚአብሔር ቸርነትና ፈቃድ የብድርና የቦታ ግዢ ኩነቶችን በማጠናቀቅ የገዳሙን ምስረታ እውን አድርግዋል። የገዳሙ የምስረታ አባላት ኮሚቴ ከረጅም ጊዜ ያላሰለሰ ጥረትና ልፋት በኅዋላ ትላንት ሰኔ 17 2014 ዓ.ም በፃድቁ አምላክ ቸርነት የገዳሙን የግዢ … [Read more…]